የቀድሞ የቤንሻንጉል ብሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት ያለመከሰስ መብት መነሳት DW Amharic October 18, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አራተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀድሞ የቤንሻንጉል ቭሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት አሁን ደግሞ የማህበራት ማደራጃ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ያረጋል አይሸሹን ያለመከሰስ መብት ገፈፈ።