የስዊድን መገናኛ ብዙሃንና የመብት ተሟጋቾች ትችት DW Amharic October 18, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሽብር ክስ የተመሠረተባቸዉ ሁለቱ የስዊድን ጋዜጠኞች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዉ ጉዳያቸዉ ለሐሙስ እንዲታይ መቀጠሩን አዣንስ ፍርናስ ፕረስ ከአዲስ አበባ ዘገበ።