የአዲሱ የኢትዮጵያ ምክር ቤት የመጀመሪያ ስብሰባ

በግንቦት 2002 ዓም በተካሄደው ብሔራዊ ገዥው የኢህአዲግ ፓርቲ 99.6 በመቶ መቀመጫ የያዘበት አዲሱ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ከሰዓት በኃላ ዛሬ ስራውን ጀምሯል ።