የደቡብ ሱዳን መንግስት የሰላም ድርድሩን እንዳያደናቅፍ አሜሪካና የአዉሮፓ ሕብረት አስጠነቀቁ VOA Amharic March 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን መንግስት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ አድርገዋል በሚል ያሰራቸዉንና አራት የቀድሞ ባላሰልጣናት እንዲፈታና እርቁን እንዲቀላቀሉ የአሜሪካና የአዉሮፓ ባለስልጣናት አሳሰቡ