በሶማሊያ ዑዱር በአል-ሻባብ ተከብባለች VOA Amharic March 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረቱ ዘማች ኃይል - አሚሶም በቅርቡ ከአልሻባብ አስለቅቆ የያዛት ዑዱር ከተማ በአማፂያኑ ተዋጊዎች የተከበበች መሆኑን የባኩል ክልል አስተዳዳሪ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡