በሶማሊያ ዑዱር በአል-ሻባብ ተከብባለች
በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረቱ ዘማች ኃይል – አሚሶም በቅርቡ ከአልሻባብ አስለቅቆ የያዛት ዑዱር ከተማ በአማፂያኑ ተዋጊዎች የተከበበች መሆኑን የባኩል ክልል አስተዳዳሪ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡