የጊዜ ገደቡን ያላከበረው የግብጽ የሽግግር መንግሥት

በግብጽ የቀድሞው ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ከስልጣን ከተወገዱ ከስድስት ወር በኋላ ግብፅ ውስጥ ብርቱ ግጭት ተፈጥሮ ከሀያ የሚበልጡ ሰዎች ተገድለውዋል።