63 ኛዉ አለማቀፉ የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ በፍራንክፈት DW Amharic October 13, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአለም ግዙፉ እንደሆነ የሚነገርለት በጀርመን የፍራንክፈርቱ የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ ከአለም ዙርያ የተሰባሰቡ ሰባት ሽህ ያህል የመጽሃፍ አሳታሚዎችን እና አቅራቢዎችን ስራ አሰባስቦ ትርኢቱን ጀምሮአል።