የሶማሊያው ቀውስና የአሸባብ ይዞታ DW Amharic October 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሶማሊያ የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል በምህፃሩ AMISOM ና የሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች መቅዲሾ የሚገኙ የሶማሊያውን ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብን ስልታዊ ይዞታዎች አስለቅቀው መያዛቸውን መንግሥት አስታውቋል ።