የዩናይትድ ስቴትስ ዉንጀላና ኢራን DW Amharic October 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአሜሪካ ባለሥልጣናት እንደሚሉት የኢራን መንግሥት አካላት ሴራዉን በበላይነት ሲመሩና ሲያቀነባብሩ ነበር።የኢራን ባለሥልጣናት ግን የዩናይትድ ስቴትስን ዉንጀላ «የሕፃናት ጨዋታ» ና «የሙያ ቢሶች» ክስ በማለት አጣጥለዉ ነቅፈዉታል