Amharic ማሌዢያ፥ ቦይንግ አውሮፕላን ሳይከሰከስ እንዳልቀረ ተነገረ DW Amharic Mar 8, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 239 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲበር የነበረ ንብረትነቱ የማሌዢያ የሆነ ቦይንግ 777 የመንገደኞች አውሮፕላን ደብዛው ከጠፋ ከ20 ሠዓታት በኋላም ሊገኝ አልቻለም።