ማሌዢያ፥ ቦይንግ አውሮፕላን ሳይከሰከስ እንዳልቀረ ተነገረ DW Amharic March 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 239 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲበር የነበረ ንብረትነቱ የማሌዢያ የሆነ ቦይንግ 777 የመንገደኞች አውሮፕላን ደብዛው ከጠፋ ከ20 ሠዓታት በኋላም ሊገኝ አልቻለም።