ዛሬ በካናዳ መናገሻ ኦታዋ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል

Ethiopia Zare (ማክሰኞ መስከረም 30 ቀን 2004 ዓ.ም. October 11, 2011)፦ የካናዳ መንግስት መቀመጫ በሆነችው ኦታዋ ዛሬ ምክሰኞ ኦክቶበር 11 ቀን 2011 ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ እንደሚካሄድ ከስፍራው የደረሰን ዘገባ አስረዳ።