የአሜሪካዊዉ የኮፒዉተር አዋቂ ሞት DW Amharic October 6, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ጠንካራ ሠራተኛ ነበሩ።አይበገሬ።ከርካሳ ጋራዥ ዉስጥ ጀምረዉ ሰዉ ከሚደርስበት ከሰዉም በጣም ጥቂት ሰዉ በዚሕ ዘመን ሊደርስበት የሚችልዉን የቴክኖሎጂ፥ የገንዘብ፥ የዝና ማዕረግ ጣራን ረመረሙት።ግን ያዉ ሰዉ ናቸዉ።እና ሞቱ።