አስመጪዎች የቃሊቲ ጉምሩክ እያስመረረን ነው አሉአስመጪዎች የቃሊቲ ጉምሩክ እያስመረረን ነው አሉ Ethiopian Reporter October 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የተለያዩ ዕቃዎችን ከውጭ አገር የሚያስመጡ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሥር የሚገኘው የቃሊቲ ጉምሩክ በየጊዜው በክሬን ብልሽትና በኤሌክትሪክ መቋረጥ ሰበብ ለተለያዩ አላስፈላጊ ወጪዎች እየዳረገን ነው ሲሉ አማረሩ፡፡