ናይጄሪያዊው ቢሊየነር በኢትዮጵያ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሊገነቡ ነው Ethiopian Reporter October 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዳንጐቴ ግሩፕ የተሰኘው ግዙፍ ኩባንያ ባለቤት የሆኑት ናይጄሪያዊው ቢሊየነር በኢትዮጵያ የሲሚንቶ ፋብሪካ በ400 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ለመገንባት በዝግጅት ላይ እንደሆኑ ታወቀ፡፡