መቋጫ ያላገኘው የመኢአድ ትርምስ Ethiopian Reporter October 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ስሙ በግንባር ቀደምትነት የሚነሳ ነው፡፡