የላይቤርያ አጠቃላይ ምርጫ DW Amharic October 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሁለት የምዕራብ አፍሪቃ ሀገሮች፡ ማለትም የካሜሩን እና የላይቤርያ ሕዝቦች በሚቀጥሉት አራት ቀናት ፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ያካሄዳሉ። ካሜሩን ውስጥ ነገ እሁድ እአአ ጥቅምት ዘጠኝ ቀን 2011 ዓም በካሜሩን ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ይደረጋል።