Amharic የሕገ መንግሥታዊ ምክር ቤት ምርጫ በሊቢያ DW Amharic Feb 15, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሊቢያ እአአ የፊታችን የካቲት 20፣ 2014 ዓም አዲስ ምክር ቤት ይመረጣል። ከያካባቢው 20 አባላት፣ ባጠቃላይ 60 አባላት የሚጠቃለሉበት ይኸው ምክር ቤት በሚቀጥሉት ወራት ለሀገሪቱ አዲስ ሕገ መንግሥት የማርቀቅ ስራ ይጠብቀዋል። ይህ ስራው ቀላል እንደማይሆን እና የምርጫው ሂደትም በተረጋጋ ሁኔታ መከናወኑ እንደሚያጠራጥር ታዛቢዎች ገምተዋል።