ሰበር ዜና – ማኅበረ ቅዱሳን ለአብነት መምህራን ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የምክክር ጉባኤ ታገደ
ማኅበረ ቅዱሳን
- የማኅበሩ አመራር እግዱን አስመልክቶ ዛሬ ረፋድ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል
- ከ200 በላይ የጉባኤው ተሳታፊ የአብነት መምህራን አዲስ አበባ ገብተዋል
- ፓትርያርኩና አንዳንድ ሊቃነ ጳጳሳት በቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልናና በሕገ ወጥ ሰባክያን ላይ ያላቸው አቋም በከፍተኛ ደረጃ እየተሸረሸረ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤን ውሳኔ በቀጥታ እየተፃረሩ ነው
