ሰበር ዜና – ማኅበረ ቅዱሳን ለአብነት መምህራን ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የምክክር ጉባኤ ታገደ admin February 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ማኅበረ ቅዱሳን የማኅበሩ አመራር እግዱን አስመልክቶ ዛሬ ረፋድ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ከ200 በላይ የጉባኤው ተሳታፊ የአብነት መምህራን አዲስ አበባ ገብተዋል ፓትርያርኩና አንዳንድ ሊቃነ ጳጳሳት በቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልናና በሕገ ወጥ ሰባክያን ላይ ያላቸው አቋም በከፍተኛ ደረጃ እየተሸረሸረ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤን ውሳኔ በቀጥታ እየተፃረሩ ነው