ኦብነግ ‘የተጠለፉ’ ያላቸው መሪዎቹ ሆስፒታል እንደሚገኙ ገለፀ VOA Amharic February 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር - ኦብነግ በቅርቡ ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ “ተጠልፈውብኛል” ባላቸው ሁለት ከፍተኛ የአመራር አባላቱ ላይ ድብደባና የሥቃይ አያያዝ መድረሱን ግንባሩ አስታውቋል፡፡