በትምህርት ጥራት ላይ የ ት/ሚኒስቴር መልስ DW Amharic October 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የትምህርት ጥራት ጉዳይ በኢትዮጵያ ዛሬም ብዙ እያነጋገረ ነው። ወላጆችና ተማሪዎች በትምህርት አሰጣጡ ላይ ይታያል በሚሉት ጉድለት አኳያ ወቀሳ ይሰነዝራሉ።