የኢትዮጵያ ነባር ነገዶችና፤ «ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል» DW Amharic October 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያ ነባር ነገዶች ተወላጆች የሆኑ 100 ያህል ሰዎች «ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል» የተሰኘው ድርጅት እንደገለጸው ፣ የግቤውን ወንዝ 3ኛ ግድብ ሥራ በመቃወማቸው፣ በቅርቡ ተይዘው ታሥረዋል።