Amharic የሶሪያው ማዕቀብ መሰናከል DW Amharic Oct 5, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሶሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የጠየቀውን ፣ ለፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የቀረበ የውሳኔ ሃሳብ ሩስያ እና ቻይና ድምፅን በድምፅ የመሻር መብታቸውን በመጠቀም ትናንት ውድቅ ማድረጋቸው ምዕራባውያን አገራትንና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎችን አስቆጣ ።