የኦብነግ ባለሥልጣናት በኬንያ ታፈኑ መባሉ DW Amharic February 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሁለት የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር፣ የ«ኦብነግ» ባለሥልጣናትን አግተዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሁለት የኬንያ ፖሊሶች በፍርድ ቤት ክስ እንደተመሠረተባቸዉ የመዲናይቱን ናይሮቢ ወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ክፍልን ጠቅሶ አዣንስ ፍራን ፕሪስ ዘግቦአል።