የጀርመን ውሕደትና የምሥራቁ ግንባታ DW Amharic September 29, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የጀርመን መልሶ ውሕደት ከሰፈነ ወዲህ በፊታችን ዕሑድ ሃያ ዓመት ይሞላዋል። በነዚህ ዓመታት በተለይ የምሥራቁን ኤኮኖሚ በመገንባቱ ረገድም ታላቅ ጥረት ነው የተደረገው።