ሃኛዉ ዓምት የጀርመን ዉሕደት-ከስታስቲክሱ ባሻገር

የጀርመን ዉህደት ቢሰምርም፣ በጀርመናን መገናኛ ብዙሃን እንስካሁን የጀርመን ዉህደት ስኬትን በተመለከተ የዉደሳ ዘገባ ተሰምቶ አያዉቅም። ከዉህደቱ ስኬት ዉደሳ ይልቅ ዉህደቱ ያስከተለዉን ችግር በማማረር ሲኮንን ብቻ ነዉ የሚሰማዉ፣