የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስታር አሊያንስ ቡድንን መቀላቀሉ ዛሬ ይረጋገጣል
(በቃለየሱስ በቀለ)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስታር አሊያንስ የተሰኘውን ዓለም አቀፍ የአየር መንገዶች ኅብረት አባል ሊሆን ነው፡፡ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲሰ በሚካሄድ ሥነ ሥርዓት መቀላቀሉ ይበሰራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡