ጋዜጠኛ ዳዊት ኢስኃቅ በህይወት ይገኛል መባሉ DW Amharic January 31, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ትውልደ ኤርትራዊው የስዊድን ዜጋ፣ ጋዜጠኛ ዳዊት ኢስኃቅ ድንገት ተይዞ ወዳልታወቀ ስፍራ የተወረወረው የዛሬ 13 ዓመት ገደማ ነበር እጎኣ መስከረም 23 ቀን 2001 ዓ ም። ከሚኖርበት ስዊድን ወደ እናት ኣገሩ ኤርትራ ተመልሶ ኣሁንም እጎኣ በ 1997 ዓም መሆኑ ነው፣ ሰቲት የተባለ ነጻ የግል ጋዜጣ ማዘጋጀት የጀመረው ዳዊት ኢስኃቅ የተወነጀለው