ህግ ባለበት የደን መራቆት DW Amharic October 4, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በኢትዮጵያ ለደን መመናመን እንደምክንያት ከሚጠቀሱ ዓበይት መንስኤዎች የኅብረተሰቡ ለኃይል ምንጭነት እነሱን መጠቀሙና ለእርሻ መሬት ማስፋፋት ሲባል አላግባብ መመንጠራቸዉ ነዉ።