የተንዳሆ ስኳር ልማት ፕሮጀክት የጐርፍ አደጋ ደረሰበት
– 4000 ሔክታር መሬት በውኃ ተሸፍኗል
(በታምሩ ጽጌ)
በአፋር ክልል በዱፍቲና አሳይታ አካባቢ የሚገኘው የተንዳሆ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ጉዳት እንደደረሰበት በቦታው ተገኝተው የተመለከቱ የዓይን እማኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡