የሊቢያ ጦርነት ድልና ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች DW Amharic October 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሜድትራኒያን ደሴቲቱ ትንሽ ሐገር ሞልታ ደግሞ የአዉሮጳ ሕብረት አባል ናት።እዚያ የደረሱ ኢትዮጵያዉያን እንደሚሉት የሞልታ የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ባለሥልጣናትና የሐገሪቱ ፀጥታ አስከባሪዎች የሚያደርሱባቸዉ ግፍ ግን ለንፅፅር ይከብዳል።