ፕሬዝደንት ኦባማና አፍሪቃዉያን ወጣቶች

ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ አፍሪቃ ወጣቶችን፤ የአፍሪቃን አምባገነን መሪዎች በመቃወም ለመሠረታዊ ለዉጥ እንዲጥሩ ጥሪ አቀረቡ።