«ማፊ» ማህሌት አፈወርቅ DW Amharic September 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በርካታ ኢትዮጵያውያን «ማፊ» በሚለው መጠሪያዋ ያውቋታል ሙሉ ስሟ ማህሌት አፈወርቅ ነው። የልብስ ቅድ ባለሙያ፣ እንዲሁም የመድረክ ሰው ነች።