የመስቀል በአል አከባበር ባህል DW Amharic September 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics እዩት እዝያ ላይ የግራሩን መንታ፣ አይንሽ ያበራል እንደ ሎሚታ ከሎሚታዉስ ያንቺ አይን ይበልጣል፣ እንደመስታወት ከሩቅ ያበራል። ካንቺማ ወዳጅ ይሻላል ትል፣ አጥር ላይ ዘምቶ ያገለግል። ካንቺማ ወዳጅ ይሻላል ዱባ፣ አጥር ላይ ዘምቶ ያደምቃል አንባ። እዮሃ እዪሃ አደራ ደመራ፣ አደራ መስቀሎ ጥባ ጥባ ቶሎ!