በእጅ ስልክ ፤ ጽሑፍ ፣ ንባብና መረጃ የማግኛ ዘዴ፣ DW Amharic September 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከኅትመት ወደ ኮምፒዩተር፤ ተሸጋግረው፤ በ Unicode ዓለም አቀፍ ደረጃ ይዘው ከሚገኙት ፊደላት መካከል፤ አንዱ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የጋራ መገልገያ ለመሆን የቻለው ፤ መሠረቱ የግዕዝ የሆነው፤ አማርኛና ሌሎቹም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የሚጠቀሙበት ፊደል ነው።