የሻዕቢያ አዲሱ ዘዴ የስትራቴጂ ለውጥ ወይስ ጊዜ መግዣ መገለባበጥ?

በአሁኑ ጊዜ የኤርትራ መንግሥት መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ እያደረጉት ያለው እንቅስቃሴ ልዩ ትኩረትና ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነው፡፡ ከምናውቀው የወትሮው ድንፋታና ድንቁርና ለየት ያለ እንቅስቃሴ ጀምረዋልና፡፡