የሕክምና ተቋማት ለትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች አገልግሎት እንዲሰጡ ሊገደዱ ነው

በተሽከርካሪ አደጋ የጉዳት የሚያጋጥማቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ከታኅሣሥ 1 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ ሁሉም የጤና ተቋማት ተቀብለው የሕክምና አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድድ መመርያ ወጣ፡፡