በመኪና አደጋ ሕይወታቸው ያለፈው አርቲስቶች የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይፈጸማል Ethiopian Reporter September 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአዲሷ ደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያን ባህል ለማስተዋወቅ በመጓዝ ላይ የነበሩት በብዛት የሕወሓት ታዋቂ ታጋዮች የሚገኙበት የአርቲስቶች ቡድን በገጠመው የተሽከርካሪ አደጋ የዘጠኙ ሕይወት አልፏል፡፡