ብጹዕ አቡነ መርቆርዮስ የተባረሩበት ሚስጥር ወጣ (ሲሳይ አጌና) Ethiopia Zare September 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ በስሪያ ቤትን ሰነድ በመረጃ መረብ ለአለም እየበተነ ያለው ዊኪ ሊክስ ስለኢትዮጵያ ሰሞኑን የለቀቀው ማስረጃ እጅግ የበዛ ሲሆን አሁን ከቤተ መንግስት ወደ ቤተ ክህነትም አምርቷል። (ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)