የዘንድሮው የበርሊን ማራቶን፣ DW Amharic September 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ትናንት ፣ ከ 40 ሺ በላይ ሯጮች በተሳተፉበት 38ኛው የበርሊን ማራቶን፣ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ሳይቀናው ቀርቷል።