በስደት ላይ የሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች በግለጫ አወጡ!

እስክንድር ነጋ፣ ውብሸት ታዬና ርዕዮት አለሙ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠይቀዋል

Ethiopia Zare (ረቡዕ መስከረም 15 ቀን 2004 ዓ.ም. September 26, 2011)በነጻ ፕሬስ ላይ በሚደረገው ጫና፣ እስርና እንግልት ምክንያት በስደት ላይ የሚገኙ የነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች በ’ሽብርተኝነት’ ስም በእስር ላይ የኒሚኙት እስክንድር ነጋ፣ ውብሸት ታዬና ርዕዮት አለሙ ላይ የተፈጸመውን እስር አወገዙ።