የፖለቲካ ፓርቲዎች የመከራከሪያ አጀንዳቸውን ለጋራ ምክር ቤቱ አቀረቡ
• ኢሕአዴግና መኢብን አቋማቸው አንድ በመሆኑ አላቀረቡም
የጋራ መድረክ ለመመሥረት ተስማምተው የፖለቲካ ፓርቲዎችን የጋራ መድረክ የመሠረቱት 55 የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ በቀጣይ የሚወያዩበትን ወይም የሚከራከሩበትን የየራሳቸውን አጀንዳ ለመድረኩ ማቅረባቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡