ኢትዮጵያና የአምዓቱ የልማት ግብ

ኢትዮጵያ የአምዓቱን የልማት እቅዶች ለማሳካት የወሰደቻቸዉ እርምጃዎች ዉጤታማ ቢሆኑም ከልማት ግቡ ለመድረስ ብዙ መስራት እንደሚጠበቅባት ተመለከተ።