የአዲስ አበባ ባቡር መስመር ተላላፊ መንገዶች ዲዛይን ሊሠራ ነው Ethiopian Reporter September 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አዲስ አበባ ውስጥ ይዘረጋል ተብሎ የሚጠበቀው የባቡር መስመር ከሚያልፋባቸው መስመሮች አንዱ በሆነው ከመገናኛ ጦር ኃይሎች ድረስ ባለው መንገድ ላይ፣ ተላላፊ መንገዶች ለመሥራት የሚያስችለው ዲዛይን ሊሠራ ነው፡፡