አንጀት የሚያርስ ጭውውት
ነፃነት ዘገዬ [email protected]
ቢሯችን እስኪጸዳ ድረስ በር አካባቢ ቆም ብለን ብሶታችንን ማውራት በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም የለመድነው ነገር ሆንዋል። እናም ዛሬ ጧት እንደልማዳችን ወደ አራት የምንጠጋ አለቃና ምንዝሮች ባንድነት ቆመን ስለኢትዮጵያና ስለዓለም ወቅታዊ የፖለቲካ ትኩሳት ማውራት ያዝን።