Amharic ዓለም በ2013 DW Amharic Dec 30, 2013 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዋሽግተን-ብራስልሶች በጋራ ሶሪያ ላይ የመዘዙትን ሰይፍ ካፎቱ የዶሉበት፣ የግብፅ የዴሞክራሲ ጭላንጭል፣ በመፈንቅለ መንግሥት፣ በዜጎቿ ደም አጥንት የተመረገበት። ባሜሪካኖች የተሾሙት፣ አሜሪካኖችን ለዓመታት በታማኝነት ያገለገሉት ሐሚድ ካርዛይ የዋሽግተኖችን ትዕዛዝ እንቢኝ ያሉበት ዓመትም ነዉ