ዓለም በ2013 DW Amharic December 30, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዋሽግተን-ብራስልሶች በጋራ ሶሪያ ላይ የመዘዙትን ሰይፍ ካፎቱ የዶሉበት፣ የግብፅ የዴሞክራሲ ጭላንጭል፣ በመፈንቅለ መንግሥት፣ በዜጎቿ ደም አጥንት የተመረገበት። ባሜሪካኖች የተሾሙት፣ አሜሪካኖችን ለዓመታት በታማኝነት ያገለገሉት ሐሚድ ካርዛይ የዋሽግተኖችን ትዕዛዝ እንቢኝ ያሉበት ዓመትም ነዉ