ሞዛንቢክ ዉስጥ የተሰወሩት 15ቱ ኢትዮጽያዉያን አትሌቶች DW Amharic September 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ለሁለት ሳምንት የዘለቀዉ የመላ አፍሪቃ የስፖርት ዉድድር ባለፈዉ እሁድ የተጥናቀቀ ሲሆን እንደ ሞዛንቢክ ፖሊስ ገለጻ አትሌቶቹ ወደ ደቡብ አፍሪቃ ኮብልለዋል።